ወደ የኢትዮጵያ የሎው ገጾች ማስቀመጫ ድህረ-ገጽ እንኳን ደህና መጡ!
ወደ ኮምፒዩተሮ ካስቀመጡ በኋላ ይጫኑት የሎው ገጾች ለዊንዶውስ
ወደ ኮምፒዩተሮ ያስቀመጡት ፋይል ላይ ሁለቴ ይጫኑ፣ ቀጥሎም በስክሪኑ ላይ የሚመጡትን መመሪያዎች በመከተል ፕሮግራሙን ይጫኑት፡፡
ጥያቄዎች ካሎት ወይንም ፋይሉን ወደ ኮምፒዩተሮ ለማስቀመጥ ችግር ከገጠሞት ቢሮአችን በመደወል ወይም በአካል በመቅረብ ፕሮግራሙን በ CD-ROM ከየት እነደሚያገኙ የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ!